ሱዳን ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጋር ለመተባበር መዘጋጀቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ ተናገሩ::
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 ሱዳን ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጋር ለመተባበር መዘጋጀቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ ተናገሩ:: ሀምዶክ በሳምንቱ መጨረሻ የአይ.ሲ.ሲ ዋና አቃቤ ህግ የሆኑትን ፋቱ ቤንሱዳን ተቀብለው አነጋግረዋል ነው የተባለው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱዳንን የጎበኙት አቃቤ ህጓ በሀገሪቱ በካቢኔ ጉዳዮች እና በፍትህ ሚኒስቴሮች አስተባባሪነት የተዘጋጀውን ስብሰባ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር አካሂደዋል፡፡ የቤንሱዳ […]