loading
በዩሮ ማጣሪያ ጣሊያን እና ስፔን ድል ቀንቷቸዋል ::

የማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል፡፡ በምድብ D ስዊዘርላንድ በሴንት ጃኮብ ዴንማርክን አስተናግዳ ከመምራት ተነስታ በሶስት አቻ ውጤት ተለያይታለች፡፡ አየርላንድ ጆርጂያን 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ምድብ F ላይ ስፔን ወደ መካከለኛው ሜድትራኒያኗ ሀገር ማልታ አምርታ ታካሊ ላይ በአልቫሮ ሞራታ ሁለት ግቦች ታግዛ 2 ለ 0 ድል አድርጋለች፡፡ የምድቡን መሪነት በስድስት ነጥብ አጠናክራለች፡፡ ከምድቡ ኖርዌይ […]