loading
በትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ተጓዦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤተኞች ናይሮቢ ላይ በህሌና ፀሎት አሰቧቸው

በትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ተጓዦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤተኞች ናይሮቢ ላይ በህሌና ፀሎት አሰቧቸው

የአዲስ አበባን የታክሲ አገልግሎት ዘመናዊ የሚደርግ ዛይራይድ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ በድጋሚ ስራ መጀመሩን  ዛይቴክ አይቲ ሶሊውሽን አክሲዮን ማህበር ይፋ አደረገ

የአዲስ አበባን የታክሲ አገልግሎት ዘመናዊ የሚደርግ ዛይራይድ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ በድጋሚ ስራ መጀመሩን  ዛይቴክ አይቲ ሶሊውሽን አክሲዮን ማህበር ይፋ አደረገ፡፡ የድርጀቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀብታሙ ታደሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የሜትር ታክሲ እጥረት መኖሩን ተናግረው፤ አዲሱ የስልክ መተግበሪያ ያለአግባብ የሚጠየቁ ክፍያዎችን ከማስቀረት እና ከደህንነት አንጻር ተመራጭ ነው ብለዋል፡፡ ዛይራድ የስልክ መተግበሪያ […]

ኮፊ አረቢካ በመባል የሚታወቀው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እያደገ ነው ተባለ

ኮፊ አረቢካ በመባል የሚታወቀው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እያደገ ነው ተባለ።   በቻይናውያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መጥቷል የተባለው ይኸው የኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ በሃገሪቱ በተካሄደ ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ቀርቧል።   ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ይኸው አውደትርዒቱ ከመጋቢት 2 እስከ 8 ቀን 2011 ዓ.ም በቻይና ፑኤር ከተማ ተካሂዷል። እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት  ገለፃ […]