loading
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና ጀርመን የ34 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና ጀርመን የ34 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ።   ስምምነቱ የተፈረመው በጅቡቲ እየተካሄደ ባለው 46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ስብሰባ ላይ ነው ። ገንዘቡ ኢጋድ በስደተኞች እና በአቅም ግንባታ ማሻሻያ ፕሮግራም ላይ ለሚያካሄደው ፕሮጀክት አገልግሎት ይውላል ተብሏል፡፡ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ሰብሳቢ […]

ሱዳንና ኢትዮጵያ ታሪካዊ ቁርኝታቸውን ከፍ ወዳለ የኢኮኖሚ ትብብር ለማሸጋገር ተስማሙ

ሱዳንና ኢትዮጵያ ታሪካዊ ቁርኝታቸውን ከፍ ወዳለ የኢኮኖሚ ትብብር ለማሸጋገር ተስማሙ። ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር መገታት የሚገባው ችግር መሆኑ ላይም መግባባት ላይ ተደርሷል።   የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ዑመር ሃሰን አልበሽር ተወያይተዋል። ሁለቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ካርቱም ላይ ከነበራቸው የ5ኛው የኢትዮ ሱዳን የጋራ ኢኮኖሚ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ቆይታ ጎን ለጎን በተለያዩ ጉዳዮች […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያና ኬንያ የሞያሌ አካባቢን የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማዕከል ለማድረግ በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያና ኬንያ የሞያሌ አካባቢን የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማዕከል ለማድረግ በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ። የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በበኩላቸው አገሮቹ ጠንካራ የኢኮኖሚ ትስስር ለመፍጠር ያላቸውን ምቹ ሁኔታ አሟጦ መጠቀም እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡ መሪዎቹ ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ የኬንያ ኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ፎረም ላይ ነው፡፡ ፎረሙ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከሁለቱ አገሮች […]