loading
ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገቢዎች ሚኒስቴር ቅርንጫፍ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ

ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገቢዎች ሚኒስቴር ቅርንጫፍ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድንገቴ ጉብኝታቸውን በመቀጠል በፌዴራል የመካከለኛ ገቢ ግብር ከፋዮች ቢሮ በመጎብኘት ገለጻ ተደርጎላቸዋል። ከቢሮው ሰራተኞች ጋር እንዲሁም ግብር ለመክፈል እየተጠባበቁ ከነበሩ ግብር ከፋዮች ጋር ተገናኝተዋል። ከሳምንት በፊት ከሚኒስትር መስሪያ ቤቶችና ተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር የአፈጻጸም ግምገማዎች በተካሄደበት ወቅት እንደተገለፀው የመንግስት ተቋማትና ሰራተኞች የሚጠበቅባቸውን […]

ኢትዮጵያ ካለባት 26 ነጥብ 791 ቢሊዮን ዶላር እዳ ውስጥ  በስድስት ወር 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መክፈሏ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ካለባት 26 ነጥብ 791 ቢሊዮን ዶላር እዳ ውስጥ  በስድስት ወር 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መክፈሏ ተገለጸ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከፍተኛ የዕዳ ጫና ካለባቸው የዓለም ሃገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ካለባት አጠቃላይ የውጭ እዳ ውስጥ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብሩን የከፈለችው ባለፉት ስድስት ወራት ነው። የሚኒስቴሩን የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ በተሰጠው መግለጫ እንደተነገረው በተያዘው […]

የገቢዎች ሚኒስቴር በደቡብ ክልል የገቢ ግብር ንቅናቄ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር በደቡብ ክልል የገቢ ግብር ንቅናቄ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። በቅርቡ የተካሄደው የትግራይና አማራ ክልል የገቢ ግብር ንቅናቄ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁንና ውጤታማ ስራ መሰራቱንም ተናግሯል። በሀገሪቱ ግብር መክፈል ከነበረባቸው ዜጎች መካከል የሚከፍሉት 60 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆናቸውን የተናገሩት የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ይህንን ለማሻሻል ሚኒስቴሩ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያካሄደ መሆኑን ተናግረዋል። ግብር ለሃገሬ በሚል መሪ […]

የአለም አቀፉ የንግድ ምልክት ማህበር የኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች አለማቀፋዊ የአእምሮ ንብረት ጥበቃ እንዲያገኙ እጥራለሁ አለ

የአለም አቀፉ የንግድ ምልክት ማህበር (international trade mark association) የኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች አለማቀፋዊ የአእምሮ ንብረት ጥበቃ እንዲያገኙ በሚደረገው ጥረት ለማገዝ ዝግጁ ነኝ አለ፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ጀማል በከር ከአለም አቀፉ የንግድ ምልክት ማህበር የመካከለኛዉ ምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ታት ቲነን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይቱ ላይ በኢትዮጲያ የሚመረቱ የማኒፋክቸሪንግ ምርቶች መሻሻልና ብራንድ፣የአግሮ ፕሮሰሲንግ ምርቶች […]