loading
ሚኒስቴሩ አንድ እሽግ ለአንድ ሴት በሚል መርህ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንፅህና መጠበቂያዎችን ሊሰበስብ ነው

ሚኒስቴሩ አንድ እሽግ ለአንድ ሴት በሚል መርህ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንፅህና መጠበቂያዎችን ሊሰበስብ ነው።   የሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስቴር ለ16ኛ ጊዜ በሚካሄደውና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሚዘጋጀው የ 5ኪ.ሜ. የሴቶች ሩጫ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንጽህና መጠበቂያዎችን ለመሰብሰብ ማቀዱን ተናግሯል። ‹‹ እኔም የመሪነት ድርሻዬን እወጣለሁ›› በሚል መርህ በሚካሄደው በዚሁ ሩጫ ላይ የሚካሄደው የ አንድ እሽግ […]

ከ 10 የዓለማችን የተበከሉ ከተሞች ዉስጥ ሰባቱ የህንድ ከተሞች መሆናቸዉን አንድ ጥናት አመለከተ

ከ 10 የዓለማችን የተበከሉ ከተሞች ዉስጥ ሰባቱ የህንድ ከተሞች መሆናቸዉን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ መቀመጫዉን በኢዥያ ያደረገዉ ኤር ቪዥዋል ኤንድ ግሪን ፒስ የተሰኘዉ ተቋም ባወጣዉ ጥናት  ከተበከሉ የዓለማችን ከተሞችም 50ዎቹ የሚገኙት  በህንድ በፓኪስታን በባንግላዲሽና በቻይና መሆኑን አመልክቷል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በህንድ ከኒዉደልሂ ደቡባዊ ምዕራብ 30 ኪሎሜትር ላይ  የምትገኘዉ ጉርጉራም የተባለችው ከተማ የዓለማችን አንደኛዋ የተበከለች ከተማ  ሆናለች፡፡ […]

ማንችስተር ዩናይትድ እና ፖርቶ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

ማንችስተር ዩናይትድ እና ፖርቶ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ትናንት ምሽት በተደረጉ ሁለት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በመጀመሪያው ዙር  የተመዘገቡ ውጤቶች ተቀልብሰዋል፡፡ ፓርክ ደ ፕረንስ ላይ ከፒ.ኤስ.ጂ ጋር የተጫወተው ማንችስተር ዩናይትድ በሮሜሉ ሉካኩ ሁለት እና ራሽፈርድ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል 3 ለ 1 ድል አድርጎ፤ በድምር ውጤት 3 ለ 3 አቻ ቢለያይም ዩናይትድ ከሜዳ ውጭ የተሻለ የግብ […]