የከተማ አስተዳደሩን ለከፍተኛ የሃብት ብክነት ይዳርግ የነበረው የደመወዝ አከፋፈል ስርዓት በአሻራ የታገዘ ሊደረግ ነው፡፡
የከተማ አስተዳደሩን ለከፍተኛ የሃብት ብክነት ይዳርግ የነበረው የደመወዝ አከፋፈል ስርዓት በአሻራ የታገዘ ሊደረግ ነው፡፡
የከተማ አስተዳደሩን ለከፍተኛ የሃብት ብክነት ይዳርግ የነበረው የደመወዝ አከፋፈል ስርዓት በአሻራ የታገዘ ሊደረግ ነው፡፡
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡ በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለመሸጋገር የደርሶ መልስ ግጥሚያዎች ዛሬ ምሽት በሁለት ጨዋታዎች አማካኝነት ይጀመራሉ፡፡ የእንግሊዙ ቶተንሃም ወደ ጀርመን አቅንቶ በሴግናል ኤዱና ፓርክ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር የሚፋለም ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በነበራቸው የመጀመሪያ ግጥሚያ ዊምብሌይ ላይ ስፐርሶች 3 ለ 0 አሸንፈው የማለፍ […]
የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ከ200 ሺህ በላይ ቁጥር ላላቸዉ ሴቶች የነጻ የህግ አገልግሎት ሰጥቼያለሁ አለ፡፡
በኤርትራ ወደ አሰብ ወደብ መዳረሻ ያለው 60 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር መንገድ ጥገና ተጠናቀቀ
ከ አንድ ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ባላይ ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ::
ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ካላት ከፍተኛ አቅም አንጻር እምብዛም አልተጠቀመችም ተባለ፡፡
ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ጋር ተወያዩ፡፡