loading
ጆን ኦቢ ሚኬል በድጋሜ ወደ ንስሮቹ ተመልሷል

  የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በእንግሊዙ ሚድልስብራ ያሳለፈው ናይጀሪያዊው አማካይ ከ2018 የሩሲያ የዓለም ዋንጫ ውድድር በኋላ ከናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የተለየ ሲሆን አሁን ወደ ንስሮቹ ስብስብ በድጋሜ መመለሱን አስታውቋል፡፡ አምበሉ ሚኬል ከንስሮቹ ጋር የመጨረሻውን ጨዋታ በዓለም ዋንጫው ከአርጀንቲና ጋር ካደረገ በኋላ፤ ብሔራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ሰባት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እና ሌሎች ግጥሚያዎች ላይ አልተሳተፈም፡፡ ሚኬል አሁን ሙሉ […]

አስቶን ቪላ ለፍፃሜ ጨዋታ ደርሷል ኖርዊች እና ሸፊልድ ዩናይትድ በሚቀጥለው ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ሶስተኛውን ክለብ ለመለየት ደግሞ የቻምፒዮንሽፕ የደርሶ መልስ/play off ጨዋታዎች እየተደረጉ ነው፡፡ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ቅዳሜ ዕለት የተደረጉ ሲሆን ትናንት ምሽት አስቶን ቪላ ወደ ፍፃሜው መሻገሩን ሲያረጋግጥ፤ ዛሬ ሌላኛው ቡድን ይታወቃል፡፡ ትናንት ምሽት ዌስት ብሮሚች አልቢዮን በሜዳው ዘ ሀውቶርንስ […]