loading
በኢትዮጵያ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በፎርፌ ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

በ2011 ጥሎ ማለፍ ዋንጫ/ የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ግጥሚያ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከስሑል ሽረ ጋር ይጫወቱ ነበር፡፡ እንግዳው ስሑል ሽረ ቡድን ግን ከጨዋታው ቀን ቀደም ብሎ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ የእግር ኳስ ክለቡ የጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ላለማካሄድ መወሰኑን አሳውቋል። በትናንትናው ዕለት ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ […]