loading
በክልሌ የሚገኝ ቅርስ ያለእውቅናዬ  ፈርሷል የሚለው የወረዳው ጽህፈት ቤት ቅርሱን በመልሶ ግንባታ ወደነበረበት መመለስ ይቻላል እያለ ነው

በክልሌ የሚገኝ ቅርስ ያለእውቅናዬ  ፈርሷል የሚለው የወረዳው ጽህፈት ቤት ቅርሱን በመልሶ ግንባታ ወደነበረበት መመለስ ይቻላል እያለ ነው   በአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ በየካ ክፍለከተማ ወረዳ አንድ በቋሚ በቅርስነት ከተመዘገቡ ቅርሶች መካከል የልዑል ራስ ካሳ የልጅ ልጅ የሆኑት የደጅአዝማች አምዴ አበራ ካሳ መኖሪያቤት የነበረው ይህ ታሪካዊ ቤት አንዱ ነው፡፡ የአዲስ አበባ የቀድሞ ዘመናዊ የመኖሪያ […]

ቦይንግ ኩባንያ አሻሻልኩ ባለው ሶስትዌር ለአብራሪዎች ስልጠና ለመስጠት እቅድ ይዟል።

የቦይንግ ኩባንያ በአዳዲሶቹ የቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አውሮፕላኖች ላይ አዲስ የሶፍትዌር ስርአት እና የፓይለቶች ማሰልጠኛ መመሪያ ይፋ አድርጌአለሁ ቢልም የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግን ለዚህ ስልጠና ፓይለቶቹን የመላክ እቅድ እንደሌለው እየተናገረ ነው። አለም አቀፍ የአቪዬሽን ኤክስፐርቶች አዳዲሶቹ የአውሮፕላን ስሪቶች ላይ አንዳች የሶፍትዌር ችግር እንዳለ ሁለቱም አደጋዎች ፍንጭ ይሰጣሉ ካሉ በኋላ ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ከፍተኛ ውዝግብ […]