loading
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጎላን ኮረብታዎች  የእስራኤል ግዛቶች ናቸው ማለታቸው  በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጎላን ኮረብታዎች  የእስራኤል ግዛቶች ናቸው ማለታቸው  በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡

በዩሮ ማጣሪያ ጣሊያን እና ስፔን ድል ቀንቷቸዋል ::

የማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል፡፡ በምድብ D ስዊዘርላንድ በሴንት ጃኮብ ዴንማርክን አስተናግዳ ከመምራት ተነስታ በሶስት አቻ ውጤት ተለያይታለች፡፡ አየርላንድ ጆርጂያን 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ምድብ F ላይ ስፔን ወደ መካከለኛው ሜድትራኒያኗ ሀገር ማልታ አምርታ ታካሊ ላይ በአልቫሮ ሞራታ ሁለት ግቦች ታግዛ 2 ለ 0 ድል አድርጋለች፡፡ የምድቡን መሪነት በስድስት ነጥብ አጠናክራለች፡፡ ከምድቡ ኖርዌይ […]