loading
በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ እና በአካባቢው ለብዙ ዓመታት በስደት ላይ የነበሩ 168 ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት  በራሳቸው ፍላጎት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ እና በአካባቢው ለብዙ ዓመታት በስደት ላይ የነበሩ 168 ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት  በራሳቸው ፍላጎት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

እስራኤል እና ሩሲያ በሶሪያ ቀውስ ዙሪያ መምከራቸው ተሰማ

እስራኤል እና ሩሲያ በሶሪያ ቀውስ ዙሪያ መምከራቸው ተሰማ፡፡   የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከሩሲያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሶሪያ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ አሌክሳንደር ላቭሬንቲቭ ጋር እየሩሳሌም በሚገኘው የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በሶሪያ ባለው ቀውስ መፍትሄ ዙሪያ ላይ የመከሩ ሲሆን፤  በተለይም ኢራን በሶሪያ ጉዳይ ያላትን ጣልቃገብነት የተለየ ትኩረት ሰጥተው ምክክር ማድረጋቸውን […]

በኦነግና መንግስት መካከል የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት የተቋቋመው የዕርቅ ኮሚቴ ለእርቁ ስኬታማነት እየሰራ መሆኑን አሳወቀ

በኦነግና መንግስት መካከል የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት የተቋቋመው የዕርቅ ኮሚቴ ለእርቁ ስኬታማነት እየሰራ መሆኑን አሳወቀ። ከሁለቱም ወገን በኩል ለእርቁ ያለውን ተነሳሽነትም አድንቋል። የኮሚቴው ተወካዮች ትላንት በአዲስ አበባ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት ከሆነ የዕርቁን ሂደት በአባ ገዳዎችና በተቋቋመው ኮሚቴ ለማስኬድ ስራዎች ተጀምረዋል፡፡ የቴክኒክ ኮሚቴውን በወከል ለሚዲያዎች ማብራሪያ የሰጡት ተወካዮች አቶ በቀለ ገርባና አቶ ጀዋር መሃመድ ሲሆኑ ሂደቱን […]

ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ መርሃ ግብር በቀጣይ ዓመት ሊጀመር ነው

የከተሞች የምግብ ዋስትና አካል የሆነው ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ መርሃ ግብር በቀጣይ ዓመት ሊጀመር መሆኑን የፌዴራል የከተሞች የስራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ ። ኤጀንሲው እንዳስታወቀው ወደ መርሀ ግብሩ የሚገቡት ሰዎች በምግብ ዋስትና ተጠቃሚ በመሆን ላይ የሚገኙ ናቸው። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን አሰፋ እንዳሉት መርሀ ግብሩ ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ የሚል ስያሜ ያለው […]