loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ዳዊት ዮሃንስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ዳዊት ዮሃንስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአቶ ዳዊት ዮሃንስ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል ይላል ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የወጣው መረጃ። በተመሳሳይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአዴፓ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንንም በቀድሞ አፈ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚኒስትርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶችን የ100 ቀናት እቅድ ግምገማ እየመሩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የቀጠለውን የሚኒስትርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶችን የ100 ቀን እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መርተዋል:: እንደዚህ ያሉ መድረኮች ለልምድ ልውውጥና መማማር ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው አስምረውበታል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ውይይትን በመሩበት ወቅት እንደተናገሩት የጋራ አገራዊ ራዕይን በተቀናጀ መልኩ ለማሳካት ግለሰቦችንና ተቋማትን ተጠያቂ ማድረግ ያስፈልጋል። ስለዚህም ተመሳሳይ ወቅታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማዎች ይካሄዳሉ:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ […]

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፍኬት ፣ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ፣ የልደትና ሞት ሰርተፍኬት እንዲሁም የጋብቻ እና ፍቺ ሰርተፍኬቶች በዲጂታል ሰርተፍኬት ሊቀየሩ ነው፡፡

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፍኬት ፣ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ፣ የልደትና ሞት ሰርተፍኬት እንዲሁም የጋብቻ እና ፍቺ ሰርተፍኬቶች በዲጂታል ሰርተፍኬት ሊቀየሩ ነው፡፡

ግብፅ የሁለት ሽህ አስራ አንዱን አመፅ የሚዘክሩ ፖለቲከኞችን አሰረች፡፡

ግብፅ የሁለት ሽህ አስራ አንዱን አመፅ የሚዘክሩ ፖለቲከኞችን አሰረች፡፡ የፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት በ2011 በግብፅ የነበረውን አብዮት ስምንተኛ ዓመት አክብረዋል ያላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ጨምሮ አምስት ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው ፖሊስ ዲግኒቲ የተባለው ፓርቲ አባላል የሆኑትን  አሊ አብደል አዚዝ ፋዳሊን በቢሯቸው እንዲሁም የግብፅ ሶሻሊስት ፓርቲ መሪውን ጀማል አብደል ፈታህን በቤታቸው ነው የያዛቸው፡፡ […]