loading
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናችው ጋር የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡ ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናችው ጋር የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡ ፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ  በዳቮስ ስውዘርላንድ በሚካሄደው የአለም የኢኮኖሚ ጉባኤ መድረክ ላይ ንግግር ያደርጋሉ፡፡

በዳቮስ ስዉዘርላንድ ከሚካሄደዉ የአለም ኢኮኖሚ ጉባኤ ጎን ለጎንም በአውሮፓ ጉብኝታቸውም ከተለያዩ የአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር ይወያያሉ::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *