loading
ተቋሙ ከፍተኛ ኃይል የሚጠቀሙ ደንበኞቹ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸው በባንክ እንዲከፍሉ የሚያስችል የውል ስምምነት ሊያደርግ ነው

ተቋሙ ከፍተኛ ኃይል የሚጠቀሙ ደንበኞቹ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸው በባንክ እንዲከፍሉ የሚያስችል የውል ስምምነት ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 27000 የሚሆኑ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀሙ ደንበኞቹ እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ደንበኞቹ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸው በባንክ እንዲከፍሉ የሚያስችል የውል ስምምነት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ይፈራረማል፡፡

የስምምነት ሥነ ስርዓቱ ዛሬ  በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት  የሁለቱ ተቋማት ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት የሚከናወን  እንደሆነ ከተቋሙ ድረ -ገፅ  ያገኝነው መረጃ ይጠቁማል::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *