loading
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡     በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ አንድ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9፡00 ሲል ጅማ አባ ጅፋር በጅማ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡     ጅማዎች ከአስተዳደር ችግሮች መልስ በሊጉ ድል እያደረጉ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ላይ ድልን ማሳካት ከቻሉ፤ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋቸው በመሆኑ ሜዳቸው ላይ […]

በኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍፃሜ ላትሲዮ ከኤስ ሚላን ዛሬ ምሽት ጋር ይገናኛሉ፡፡

በኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍፃሜ ላትሲዮ ከኤስ ሚላን ዛሬ ምሽት ጋር ይገናኛሉ፡፡   በኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ግጥሚያ ዛሬ ላትሲዮ እና ኤስ ሚላን በእስታዲዮ ኦሊምፒኮ ምሽት 5፡00 ላይ ይጫወታሉ፡፡ እንግዳው ሚላን የውድድር ዓመቱ ጥሩ ብቃት ላይ የሚገኝ ሲሆን ሮም ላይ በምሽቱ መልካም ውጤት ይዞ ለመምጣት ሰፊ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የጅናሮ ጋቱሶ ቡድን ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ላይ […]

ብሬንዳን ሮጀርስ የሌስተር አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል ተባለ

ብሬንዳን ሮጀርስ የሌስተር አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል ተባለ የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስ የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ሌስተር ሲቲ ክላውድ ፑኤልን ካሰናበተ በኋላ፤ ስማቸው ከክለቡ ጋር ከተያያዙ አሰልጣኞች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ የሚያሰለጥኑት ክለብ ሴልቲክም ሮጀርስ ከሌስተር ጋር እንዲነጋገሩ መልካም ፍቃዱን ሰጥቷቸዋል ሲል ቢቢሲ አስነብቧል፡፡ ሰሜን አየርላንዳዊው አሰልጣኝ በግላስጎው የሰባት የውድድር ዓመት ቆይታው ሰባት የስኮትላንድ ዋንጫዎችን አሳክተዋል፡፡ የሴልቲክ አንደኛ […]