በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ወደ ሊጉ መሪነት ሲመጣ፤ ኢትዮጵያ ቡና ተሸንፏል
መቐለ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች እያለው የሊጉን መሪነት በ29 ነጥብ ተረክቧል፡፡
መቐለ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች እያለው የሊጉን መሪነት በ29 ነጥብ ተረክቧል፡፡
” እዚህ ስመጣ የመጀመርያዬ ነው። ነገር ግን እጅግ ብዙ አፍቃሪ እንዳለኝ ተረድቻለሁ ” ድሮግባ
ባቴዎች ማሸነፋቸውን ተከትሎ በሜዳቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የእንግሊዝን ክለብ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬን ጨምሮ በመጪው ቀናት ይካሄዳሉ የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያዎች ቢጠናቀቅም ተስተካካይ ጨዋታዎች ይቀራሉ፡፡ ዛሬ ክልል ላይ አንድ ግጥሚያ የሚከናወን ሲሆን ጅማ አባ ጅፋር ጅማ ላይ ደደቢትን 9፡00 ሲል ያስተናግዳል፡፡ ነገ ሁለት ግጥሚዎች ይደረጋሉ፤ ወደ መቐለ ያቀናው ባህር ዳር ከነማ […]
በስፔን ሲቪያ ማራቶን በሴቶች ከ1ኛ – 6ኛ እና በወንዶች ከ1ኛ -3ኛ በመውጣት አሸንፈዋል ። በሴቶች ፦ 1ኛ ጉተኒ ሾኔ አማና 2:24.29 2ኛ አበባ ተክሉ ገ/ሚካኤል 2:24.53 3ኛ የኔነሽ ድንቄሳ 2:25.54 4ኛ ሲፈን መላኩ 2:26.46 5ኛ ኡርጌ ዲሮ 2:28.10 6ኛ አበሩ አያና ሙሊሶ 2:28.51 በወንዶች:- 1ኛ ፅዳት አበጀ 2:06.36 2ኛ በላይ አሰፋ በዳዳ 2:06.39 3ኛ ብርሃኑ […]