ኢንተር ሚላን ከኮፓ ኢጣሊያ ውድድር ውጭ ሁኗል
የግማሽ ፍፃሜው ዙር በደርሶ መልስ የሚጫወቱት ቡድኖች ላትሲዮ ከ ኤስ ሚላን እንዲሁም አታላንታ ከፊዮረንቲና ይፋለማሉ፡፡
የዝውውር መስኮቱ ለክረምቱ ጊዜ ቀጠሮ በመያዝ ትናንት ምሽት ዕኩለ ሌሊት ላይ ተዘግቷል፡፡
በርካታ ተጫዋቾችም የነበሩበትን ክለብ ለቀው በውሰት ውል አዲስ ማረፊያ ቡድን ተቀላቅለዋል፡፡
ሊቨርፑል ለንደን ላይ በዌስት ሃም ዛሬ ምሽት ይፈተናል
አሰልጣኝ ማኑኤል ፔሌግሪኒ ለቀድሞ ክለቤ ማንችስተር ሲቲ ስል፤ የቀያዮቹን ሩጫ በምሽቱ ለማስቆም እሰራለሁ ብለዋል፡፡