loading
ዲ.ኤስቲቪ የስፖርት ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭቶችን በዚህ ወር ማስተላለፍ እንደሚጀምር አስታወቀ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 ዲ.ኤስቲቪ የስፖርት ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭቶችን በዚህ ወር ማስተላለፍ እንደሚጀምር አስታወቀ::ዲኤስቲቪ ለአርትስ ቲቪ በላከው መግለጫ የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ጨዋታ ወደ ሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሊመጡ መሆናቸውን የገለፀ ሲሆን አዲሱ የሰኔ ወር ለዲ.አስ.ቲቪ እና እስፖርት አፍቃሪ ለሆኑት ደንብኞቹ አስደሳች ዜና ይዞ ብቅ የሚል መሆኑን አስታውቋል ፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሺኝን […]

የሊቨርፑል ከንቲባ ጆ አንደርሰን በአልፊልድ ለሚደረጉ ጨዋታዎች ተቃውሞ የሌላቸው መሆኑን አስታውቀዋል::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 የሊቨርፑል ከንቲባ ጆ አንደርሰን በአልፊልድ ለሚደረጉ ጨዋታዎች ተቃውሞ የሌላቸው መሆኑን አስታውቀዋል:: የሊቨርፑል ከተማ ከንቲባ ጆ አንደርሰን በአንፊልድ ለሚደረጉ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እና ከኤቨርተን ለሚከናወነው የደርቢ ፍልሚያ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ መቀየራቸውን አስታውቀዋል ፡፡ ከንቲባ አንደርሰን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ከአንፊልድ እና ጉዲሰን ፓርክ ውጭ የደጋፊዎችን መሰባሰብ ላይ ትልቅ ፍራቻ ነበራቸው፡፡ ፕሪሚየር […]

የቀያዮቹ የሶስት አስርት ዓመታት ናፍቆት እውንነት የብዙዎቹ ፈንጠዝያ ሆኗል::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 የቀያዮቹ የሶስት አስርት ዓመታት ናፍቆት እውንነት የብዙዎቹ ፈንጠዝያ ሆኗል:: የሰሜን ምዕራብ እንግሊዝ የወደብ ከተማ እንዲሁም የትጉ ሰራተኞች መገኛ እና የንግድ ማእከል እንዲሁም የሙዚቃ ወዳጅ የሞላባት የሊቨርፑል ከተማ የበረታ ደስታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የቀያዮቹ ወዳጆች ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ትልቅ ስጋት እያንዣበበም ትልቅ ፈንጠዚያ እና የደስታ ስካር ውስጥ ናቸው፡፡ የዚህ ሁሉ ምክንያት ደግሞ […]

አምብሮ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት አራዘመ::

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 አምብሮ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ለማቅረብ የሚስችለውን ስምምነት ለአራት ዓመታት አራዘመ።አምብሮ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ይፋዊ የቴክኒካል ስፖንሰር በመሆን ሲሰራ ቆይቷል። በአዲሱ ስምምነት መሰረትም አምብሮ ኩባንያ ለወንዶች ፣ ሴቶች ፣ ወጣቶች እና ለታዳጊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ሙሉ የጨዋታ […]