loading
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬን ጨምሮ በመጪው ቀናት ይካሄዳሉ::

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬን ጨምሮ በመጪው ቀናት ይካሄዳሉ     የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያዎች ቢጠናቀቅም ተስተካካይ ጨዋታዎች ይቀራሉ፡፡       ዛሬ ክልል ላይ አንድ ግጥሚያ የሚከናወን ሲሆን ጅማ አባ ጅፋር ጅማ ላይ ደደቢትን 9፡00 ሲል ያስተናግዳል፡፡     ነገ ሁለት ግጥሚዎች ይደረጋሉ፤ ወደ መቐለ ያቀናው ባህር ዳር ከነማ […]

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሁንም ድል እያደረጉ ነው ።

በስፔን ሲቪያ ማራቶን በሴቶች ከ1ኛ – 6ኛ እና በወንዶች ከ1ኛ -3ኛ በመውጣት አሸንፈዋል ። በሴቶች ፦ 1ኛ ጉተኒ ሾኔ አማና 2:24.29 2ኛ አበባ ተክሉ ገ/ሚካኤል 2:24.53 3ኛ የኔነሽ ድንቄሳ 2:25.54 4ኛ ሲፈን መላኩ 2:26.46 5ኛ ኡርጌ ዲሮ 2:28.10 6ኛ አበሩ አያና ሙሊሶ 2:28.51 በወንዶች:- 1ኛ ፅዳት አበጀ 2:06.36 2ኛ በላይ አሰፋ በዳዳ 2:06.39 3ኛ ብርሃኑ […]