አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማግኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል።
አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማግኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል።
በሰኔ 16ቱ የመስቀል አደባባዩ ላይ የተወረወረ አይነት ተመሳሳይ ቦምብ በተጠርጣሪ መኖሪያ ቤት ውስጥ ማግኘቱን መርማሪ ፖሊስ አስታወቀ።
በሰኔ 16ቱ የመስቀል አደባባዩ ላይ የተወረወረ አይነት ተመሳሳይ ቦምብ በተጠርጣሪ መኖሪያ ቤት ውስጥ ማግኘቱን መርማሪ ፖሊስ አስታወቀ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መንግስት በህግ ስም ለመግዛት ሳይሆን የህግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሰራ ገለጹ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መንግስት በህግ ስም ለመግዛት ሳይሆን የህግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሰራ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመዲናዋ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ በተያዘው መርሃግብር ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመዲናዋ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ በተያዘው መርሃግብር ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
በባህርዳር ሚሌኒየም አደባባይ የሻደይ አሸንድዬ ሶለል በዓል በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።
በባህርዳር ሚሌኒየም አደባባይ የሻደይ አሸንድዬ ሶለል በዓል በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።
አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ከ27 አመታት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች::
አርቲስ አለም ፀሐይ ወዳጆ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የጥበብ አፍቃሪዎችና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቿ አቀባበል አድርገውላታል፡፡ በተለያዩ የጥበብ ስራዎች የምትታወቀው አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ በርከት ያሉ የዘፈን ግጥሞቿ በታዋቂ አቀንቃኞች ተዘፍኗል። ከጥበብ ተልይቼ መኖር አልችልም የምትለው አርቲስቷ በአሜሪካን ጣይቱ የተሰኘ የጥበብ ማዕከል መስርታ የግጥም ምሽቶችን ድራማዎችንም በማዘጋጀት የጥበብ ስራዋን ያለዕረፍት ስትከውን ለ2 […]
17 ሺህ 700 የ40/60 ቤቶችን እስከ መጪው ጥቅምት 30 ቀን ድረስ ለተጠቃሚዎች ሊተላለፉ ነው፡፡
700 የ40/60 ቤቶችን እስከ መጪው ጥቅምት 30 ቀን ድረስ ለተጠቃሚዎች ሊተላለፉ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ቁጥር ወደ 30 ለማድረስ እየሰራሁ ነው አለ፡፡
በአሁኑ ወቅት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ቁጥር ስድስት ደርሷል፡፡ የፓርኮቹ መገንባት እና ስራ ላይ መዋል የኢንቨስትመንት ዘርፉን ውጤታማ እንደሚያደርግ እና አሁን ካሉት ስድስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደስራ የገቡ እና በቅርቡ ስራ የሚጀምሩ መኖራቸውን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተካ ገብረ እየሱስ ተናግረዋል፡፡ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጥቅምት 2011 ስራ የሚጀምር ሲሆን በቂሊንጦም የመድሃኒት ማምረቻ ኢንዱስተሪ ፓርክ ሊገነባ መሆኑን ሰምተናል፡፡ […]