loading
የኢሳት ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ

የኢሳት ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ ለ20 ዓመታት ከሃገር ውጭ የነበሩ የኢሳት ቴሌዥን ጋዜጠኞች በዛሬ ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ የኢሳት ጋዜጠኞቹን የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳሁን እንዲሁም ሌሎች የመንግሥት ባለስልጣናት አቀባበል አድገውላቸዋል። በተጨማሪም የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸውም ጭምር በአቀባበል ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ጋዜጠኞቹ በበኩላቸው ወደ ሃገራቸው በመግባታቸው ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው እና በሃገሪቱ […]

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትርና የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ተወያዩ

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ማውረን አቺንግ ጋር በሁለትዮሽ የትብብር ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ ምክክራቸውም ዜጎች በሀገራቸው ሰርተው መለወጥ በሚችሉበት ሁኔታ፣ እንዴት በህጋዊ መንገድ ለሥራ መጓዝ እንደሚችሉ ግንዛቤ በመፍጠርና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም ሕጋዊ የውጭ አገር የሥራ ስምሪትን የማጠናከር […]

የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ማድረግ ጀምሬአለሁ አለ

የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ማድረግ ጀምሬአለሁ አለ። የአማራ ክልል መንግስት በበኩሉ የተደረገው ድጋፍ ከተፈናቃዮቹ ቁጥር እና ከሚፈልጉት ድጋፍ አንፃር በቂ አይደለም ብሏል፡፡ የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች በነበረ አለመረጋጋት  ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ማድረግ መጀመሩን በብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን […]