loading
ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፡፡
ዶክተሩ ይህንን የተናገሩት 11ኛዉ የኢሀደግ ጉባኤ መክፈቻ ስነስረአት ላይ ባደረጉት ንግግር ነዉ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መኖሪያ ህንጻ ውስጥ ለጥበቃ ስራ ተመድቦ የነበረ አንድ የፖሊስ አባል በከፈተው ተኩስ ሁለት የፖሊስ ባልደረቦችን ገድሎ ስድስት ማቁሰሉ ተረጋግጧል።

አዲስ አበባ ውስጥ በተለምዶ ወሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መኖሪያ ህንጻ ውስጥ ለጥበቃ ስራ ተመድቦ የነበረ አንድ የፖሊስ አባል በከፈተው ተኩስ ሁለት የፖሊስ ባልደረቦችን ገድሎ ስድስት ማቁሰሉ ተረጋግጧል።