ፖፕ ፍራንሲስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ያስተላለፉትን የተኩስ አቁም ጥሪ እንደሚደግፉ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 ፖፕ ፍራንሲስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ያስተላለፉትን የተኩስ አቁም ጥሪ እንደሚደግፉ አስታወቁ፡፡ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ለዓለም ያስተላፉትን የተኩስ አቁም ጥሪ እንደሚደግፉት ተናግረው በዚም ዓለም በሙሉ አቅሟ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን እንድትከላከል ያስችላታል ብለዋል፡፡ በዓለም እየተካሄዱ ያሉ ጦርነቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታትና የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ በሚደረግ ጥረት ላይ ከፍተኛ […]