loading
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እያካሄደ ነዉ፡፡

የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እያካሄደ ነዉ፡፡

ጋህነን የትጥቅ ትግሉን ትቶ ወደሃገሩ ገባ

በኤርትራ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የነበረው የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳታፊ ለመሆን ወደ ሀገሩ ገባ። የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋህነን) መቀመጫውን ኤርትራ በማድርግ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ ዓመታትን አስቆጥሯል። የንቅናቄው አባላትና አመራሮች ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና ደጋፊዎቻቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል። የንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ኡኬሎ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር የፕራይቬታይዜሽን ሂደቱ የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ተወያዩ። አማካሪ ምክር ቤቱ ከወራት በፊት የመንግሥት ኩባንያዎችን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ሂደቱን እንዲከታተል የተቋቋመ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በሎጅስቲክስ፣ በቴሌኮም፣ በኃይል […]

ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ሁሉም የድንበር በሮች መዘጋታቸው ተሰማ

ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ሁሉም የድንበር በሮች መዘጋታቸው ተሰማ ተዘጉ የተባሉትና አራቱ ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ድንበር በሮች ዛላምበሳ-ሰርሃ ፣ራማ-ክሳድ ዒቃ፣ ሁመራ-ኦምሃጀር  እና ቡሬ-ደባይ ሲማ ናቸው፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ተዘጋ የተባለውን የሁመራ-ኦማሃጀር ድንበር በር ተከትሎ ሰኞ ሚያዝያ 14 ቀንም የቡሬ-አሰብ ድንበርም በተመሳሳይ  መዘጋቱ ተሰምቷል፡፡ የተቀሩት ሁለቱ ድንበሮች ደግሞ ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት መዘጋታቸው ታውቋል። ከኤርትራ ወገን […]