loading
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ለሀገርና ለህዝቦች ሉአላዊነት መከበር ያበረከተውን  አስተዋጽኦ አደነቁ

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ለሀገርና ለህዝቦች ሉአላዊነት መከበር ያበረከተውን  አስተዋጽኦ አደነቁ።   መከላከያ ሰራዊቱ ለልማትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ወሳኝ የሆነው የህገ-መንግስትና የህዝቦች ሉአላዊነት ያለምንም መሸራረፍ እንዲከበር በማድረግ አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ ነው ብለዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሃገር መከላከያ ሰራዊት ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሀገራችንና ጎረቤት […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለከተሞች ቀን ክብረ በዓል መልዕክት አስተላለፉ ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለከተሞች ቀን ክብረ በዓል መልዕክት አስተላለፉ ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ለከተሞች ቀን ክብረ በዓል መልዕክት አስተላልፈዋል ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነውን ሙሉ መልዕክት እነሆ፦

በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል የሚኖሩ የአገው ማህበረሰብ በህገ መንግስቱ መሰረት በራሳቸው ቋንቋ የመማር እና እኩል ተጠቃሚነታቸው ሊረጋገጥ ይገባል አለ የአገው ብሄራዊ ሸንጎ፡፡

በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል የሚኖሩ የአገው ማህበረሰብ በህገ መንግስቱ መሰረት በራሳቸው ቋንቋ የመማር እና እኩል ተጠቃሚነታቸው ሊረጋገጥ ይገባል አለ የአገው ብሄራዊ ሸንጎ፡፡

በምዕራብ ወለጋ ዞን በነበረው አለመረጋጋት የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎችና ንብረቶች መመለሳቸው ተገለፀ

በምዕራብ ወለጋ ዞን በነበረው አለመረጋጋት የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎችና ንብረቶች መመለሳቸው ተገለፀ የምዕራብ ወለጋ ዞን  ኮማንድ ፖስት እንዳስታወቀው  በምዕራብ ወለጋ ዞን በነበረው አለመረጋጋት የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎችና ንብረቶች ተመልሰው በአሁን ወቅት በዞኑ ሁሉም የመንግሥት መዋቅሮችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ወደ መደበኛ ሥራቸው ተመልሰዋል ብሏል፡፡ በዞኑ በነበረው የፀጥታ ችግር የተዘረፉ 110 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች፣ 41 ሽጉጦችና 20 የእጅ ቦምቦች እንዲሁም […]