የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢ- ኮሜርስ ግብይት 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢ- ኮሜርስ ግብይት 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ኮሮናቫይረስ መከሰቱም ለአየር መንገዱ ኪሳራ ቢያስክትልም በቴክኖሎጂ ዘርፍ ግን አዲስ ምዕራፍ እንዲከፍት እንዳስቻለዉ ገልጿል፡፡ የአየርመንገዱ የኢንትግሬትድና ኮሚኒዩኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር አቶ ምረትአብ ተክላይ ለአርትስ እንደተናገሩት ፤በአቪየሽን ኢንዱስትሪ በዉደድሩ ለማለፍ እና ለማሸነፍ ቴክኖሎጂ ትልቁ ምሶሶ በመሆኑ አየር መንገዱ በዘርፉ ጠንክሮ […]