በሴቶችና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል ተባለ::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 በሴቶችና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል ተባለ::በሴቶችና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት በማስመልከት የተቀናጀ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በመስጠት ላይ በሚገኙ ተቋማት በመገኘት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት :: ፤የኮቪድ 19 ወረርሺኝን ለመከላከል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ትኩረታችን የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን አንድም […]