loading
በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄአለው ብሏል። ኤጀንሲውን መዋቅር እና የህግ ማዕቀፍ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቁን ተናግሯል። ኤጀንሲውን በሰው ሃይል የማደራጀት እና በስፋት ወደ ስራ ማስገባት እንቅስቃሴ እንደሚደረግም ተነግሯል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንደተናገሩት ኤጀንሲው ውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና እና […]