loading
ኤርትራ የነፃነት ትግል የጀመረችበትን 57ኛ ዓመት በዓልን ነገ ታከብራለች፡፡

አርትስ 25/12/2010 የዘንድሮው በዓል አገሪቱ ከኢትዮጵያ ጋር የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ካደረገች በኋላ የሚከበር በመሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው እንደሆነ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል ገልጸዋል ሲል ኢ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት የአንድ ኢትዮጵያዊ ህይወት አለፈ

አርትስ 25/12/2010 በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት ውስጥ የሌላ አገር ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ካለው ጥቃት ኢትዮጰያውያን ራሳቸውን እንዲጠብቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ ፡፡ በእስከአሁኑ ጥቃት አንድ ኢትዮጵያዊ ህይወቱ ሲያልፍ አንድ ሌላ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ጉዳት ደርሶበት ሃኪም ቤት እያገገመ ይገኛል ብሏል የውጭ ጉዳይ ፅ/ቤት ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ፡፡ ደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ ከአገሪቱ መንግስት ጋር […]