22 ሚኒስትሮች
22 ሚኒስትሮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ የተለያዩ ዕጩዎቻቸ ውን አቀረቡ፡፡
1. ዑመር ሁሴን የግብርና ሚኒስትር
2. መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
3. ገ/ መስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር
4. የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ታከላ ኡማ
5. የቱሪዝም ሚኒስቴር ናሲሴ ጫለ
6. የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሙፈሪያት ካሚል
8. ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር
9. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የፕላንና ልማት ሚኒስትር
10. በለጠ ሞላ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
11. ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር
12. ጫልቱ ሳኒ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
13. ኢ/ር ሃብፈታሙ ኢታፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር
14. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሀመድ ሙሳ
15. ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር
16. ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር
17. ዶ/ር ኤርጎጌ ተሰፋይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
18. ቀጀላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር
19. ዶ/ር አብርሃም በላይ መከላከያ ሚኒስትር
20. ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
21. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የፍትህ ሚኒስትር
22. ብናልፍ አንዱአለም የሰላም ሚኒስትር