ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሁንም ድል እያደረጉ ነው ።
በስፔን ሲቪያ ማራቶን በሴቶች ከ1ኛ – 6ኛ እና በወንዶች ከ1ኛ -3ኛ በመውጣት አሸንፈዋል ።
በሴቶች ፦
1ኛ ጉተኒ ሾኔ አማና 2:24.29
2ኛ አበባ ተክሉ ገ/ሚካኤል 2:24.53
3ኛ የኔነሽ ድንቄሳ 2:25.54
4ኛ ሲፈን መላኩ 2:26.46
5ኛ ኡርጌ ዲሮ 2:28.10
6ኛ አበሩ አያና ሙሊሶ 2:28.51
በወንዶች:-
1ኛ ፅዳት አበጀ 2:06.36
2ኛ በላይ አሰፋ በዳዳ 2:06.39
3ኛ ብርሃኑ በቀለ በላይ 2:06.41 በሆነ ጊዜ ድል ቀንቷቸዋል።
በበርሚንግሃም የ3000 ሜትር የቤት ውስጥ ውዉድድር ኢትየጵያውያን ሴት አትሌቶች የበለይነታቸውን አሳይተዋል ።
1ኛ አልማዝ ሳሙኤል በ8:54.60
2ኛ አክሱማዊት እምባዬ በ8:54.97
3ኛ መስከረም ማሞ በ8:55.03
4ኛ እጅጋየሁ ታዬ በ8:55.28
6ኛ ሀዊ ፈይሳ