loading
የእየሩሳሌም መታሰቢያ ማህበር በዛሬው ዕለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ትረስት ፈንድ የ500,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የእየሩሳሌም መታሰቢያ ማህበር በዛሬው ዕለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ትረስት ፈንድ የ500,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የማህበሩ አመራሮች በቀጣይነትም ትረስት ፈንዱን በገንዘብ እና በጉልበት እንደሚደግፉ ቃል የገቡ ሲሆን፤ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በዚህ በጎ ተግባር ላይ በመሳተፍ የጎዳና ላይ ልጆች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ማህበራዊ ግዴታውን እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡

በድጋፍ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተሳተፉት የማህበራዊ ትረስት ፈንድ የቦርድ አባላት እና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የጎዳና ላይ ልጆችን የማንሳት ስራ የሁሉም ግዴታ መሆኑን ገልፀው ህዝቡ የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *