የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡
የነጻ ህክምናዉ በግብጽ የህክምና ልዑካን ቡድን አባላት ከየካቲት 11 እስከ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል፡፡
ህክምናው ሙሉ ለሙሉ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ከፍለው መታከም ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅድምያ ይሰጣል ተብሏል ፡፡