loading
ጠ/ሚር አብይ አሕመድና ም/ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።

ጠ/ሚር አብይ አሕመድና ም/ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።

በውይይቱ የኮሚቴውን የስራ እንቅስቃሴዎችና የተገኙ ውጤቶችን ገምግሟል።

ጠ/ሚር አብይ አሕመድም ኮሚቴው ያስመዘገባቸውን ውጤቶች እንዲያጠናክር አቅጣጫ በመስጠት የበኩላቸውን ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *