loading
ኢኒጂነር ታከለ ኡማ ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስ አሁና ኢዚኣኮንዋ ጋር በፅ/ቤታቸው ተወያዩ፡፡

ኢኒጂነር ታከለ ኡማ ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስ አሁና ኢዚኣኮንዋ ጋር በፅ/ቤታቸው ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው ላይ ድርጅቱ አዲስ አበባ ከተማ በአጠቃላይ የምታከናውናቸውን ፕሮጀክቶች በሙሉ እንደሚደግፍ እና በተለየ መልኩ የከተማዋን የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክት በገንዘብም ሆነ የሰው ኃይል በማብቃት እንደሚደግፍ የድርጅቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ለኢንጀነር ታከለ ኡማ ተናግረዋል፡፡

ከንቲባዉ በበኩላቸው በከተማዋ ያሉ ስር የሰደዱ የልማት እና የአረንጓዴ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቅሰው እንደ ተ.መ.ድ  ያሉ አለም አቀፍ ተቋማት በከተማዋ ለሚያደርጉት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *