loading
በቅርቡ ለፀደቀው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ይካተታሉ የተባሉ 41 እጩ አባላት ይፋ ሆኑ 

በቅርቡ ለፀደቀው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ይካተታሉ የተባሉ 41 እጩ አባላት ይፋ ሆኑ
በዚህም መሰረት

1.ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ- የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት
2.ዶ/ር አሰፋ ፍሥሐ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
3.ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
4.ፕሮፌሰር ጥላሁን እንግዳ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
5.ፕሮፌሰር ይስሐቅ አሰፋ-አለም አቀፍ የእርቅ ጉዳች ምሁር
6.ዶ/ር ጣሰው ገብሬ- የቀድሞው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
7.ወ/ሮ መዓዛ ብሩ- ጋዜጠኛ
8.አምባሳደር ሸምሰዲን አህመድ- ዲፕሎማት
9.ዶ/ር ኦባንግ ሜቶ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች
10.ዶ/ር መስፍን አርአያ – በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያ
11.ወይዘሮ አማረች አግደው -አማካሪ
12. ኡስታዝ አቡበክር አህመድ – የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ አማካሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ
13.ፕ/ር ወልደ አምላክ በእውቀት – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር
14.ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ – ፖለቲከኛና የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት
15.ወይዘሮ ራሔል መኩሪያ –
16.ዶ/ር ያእቆብ አርሳኖ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
17. ዶ/ር አረጋዊ በርሔ – ፖለቲከኛ
18.ዶ/ር ደመቀ አጭሶ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
19.ዶ/ር ካሳሁን ብርሃኑ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
20. ፕ/ር ገብሩ ታረቀኝ – ፖለቲከኛ
21. ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም – ፖለቲከኛ
22. ዶ/ር በቀለ ቡላዶ – የቀድሞ ሜይቴክ ዋና ዳይሬክተር
23. አቶ ሌንጮ ለታ – ፖለቲከኛ
24. ዶ/ር መረራ ጉዲና – ፖለቲከኛ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
25. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ – ፖለቲከኛ
26. አቶ ጉደታ ገለልቻ –
27. አቶ አበበ እሸቱ – ፖለቲከኛ
28. ዶ/ር ጳውሎስ ሊቃ – የህክምና ባለሙያ
29. አቶ ብርሃኑ ተስፋዬ — የህክምና ባለሙያ
30. ፕ/ር ፍሥሃጽዮን መንግሥቱ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
31. ዶ/ር አበራ ደገፉ – መምህር
32. ፕ/ር በቀለ ጉተማ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
33. አቶ የሺዋስ አሰፋ – ፖለቲከኛ
34. አቶ ውብሸት ሙላት – የህግ ባለሙያ
35. ፕ/ር መቀለ ከተማ
36. አቶ ፋንታሁን አየነው
37. ወ/ሮ ወርቅነሽ ዳባ
38. ዶ/ር ዳዊት መኮንን
39. ዶ/ር ብርሃኑ በላይ
40. አቶ ዘገየ አስፋው
41.አምባሳደር አብዱል ዋሴ

ምክር ቤቱ በቀረቡት ዕጩ አባላት ላይ ከተወያየ በኋላ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *