loading
አሁን  በሲዊዘርላንድ የዳቮሱ የኢኮኖሚ ፎረም ተጀምሯል፡፡

አሁን  በሲዊዘርላንድ የዳቮሱ የኢኮኖሚ ፎረም ተጀምሯል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም በሰብሰባዉ እየተሳተፉ ነዉ፡፡

ከጉባኤዉ  ጎን ለጎንም  የዱባዩን ኢንቨስትመንት ፈንድ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ መሀመድ አል ሼይባንን አነጋግረዋል፡፡

ኢንቨስትመንት ፈንድ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ በመስተንግዶና በእርሻ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት  እንዳአለዉ  ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *