loading
የአፍሪካ ህብረት ለአህጉሪቱ ሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ልማት ጥሪ አቀረበ

የአፍሪካ ህብረት ለአህጉሪቱ ሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ልማት ጥሪ አቀረበ

አርትስ 26/02/2011

 

የህብረቱ የሰው ሀብት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሊቀመንበር አያንግ አግቦር የመጀመሪያው በትምህርት ሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ላይ ያተኮረው  ስብሰባ ትናንት ሲካሄድ እንዳሉት ለአፍሪካ 2063 ዕቅድ ስኬት አገራት ዘርፎቹን በፖሊሲና ስትራቴጂ ሊደግፉ ይገባል፡፡

ስብሰባው የ10 አገራት ልዩ ኮሚቴዎችን አካቶ በማላዊ ሊሎንጉዌ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በቀጣይ  በሚካሄደው የህብረቱ ጉባዔ ሀሳብ ለማቅረብ እንደሚያግዝ ተነግሯል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *