loading
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የእንቦጭ አረም በጣና ሀይቅ ዙሪያ ጉዳት እያደረሰ ያለውን ጉዳት ጎበኙ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የእንቦጭ አረም በጣና ሀይቅ ዙሪያ ጉዳት እያደረሰ ያለውን ጉዳት ጎበኙ

አርትስ 18/02/2011
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ  ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ከክቡር አቶ ገዱ አንድአርጋቸው እና ከሌሎች ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ጋር በመሆን ከጎርጎራ ጀምሮ ደንቢያ እና ጎንደር ዙሪያ ወረዳዎችን እና በሊቦ ከምከም ወረዳ አግት ቅርኛ ቀበሌ ላይ በመገኝት በጣና ሀይቅ ዙሪያ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን የእንቦጭ አረም ወረራ መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል::
በጉብኝታቸውም አረሙ በሀይቁ ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ተዘዋውረው በመመልከት  መንግስትጥረቱን በማገዝ በጥትና ላይ የተመሰረተ እርምጃ እንደሚወስድ ተናግረዋል::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *