loading
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አርትስ 03/02/2011

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን  ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል ብሏል አብመድ ፡፡

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡

አብመድ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *