loading
ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 04፣ 2014 ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ:: ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አቶ እስከንድር ነጋንና ሌሎች የፓርቲው አመራሮችን ከእስር የማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ን ጨምሮ፣  ለ15 አገሮች ኤምባሲዎች ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል፡፡ የባልደራስ ፓርቲ የሕግ ጉዳዮች ኃላፊና የእነ አቶ አስክንድር ነጋ ጠበቃ አቶ ሔኖክ አክሊሉ […]

 25ሺህ ያህል የኤርትራ ስደተኞች በአሁኑ ወቅት ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም::

25ሺህ ያህል የኤርትራ ስደተኞች በአሁኑ ወቅት ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም:: አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 04፣ 2014በአዲ-ሃሩሽና ማይ-አይኒ ጊዜያዊ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ይኖሩ የነበሩ 25ሺህ ያህል የኤርትራ ስደተኞች በአሁኑ ወቅት ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለ። ከአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ያመለጡ 244 የኤርትራ ስደተኞች በዳባት ጊዜያዊ መጠለያ አገልግሎት እያገኙ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንዳስታወቀው፤ ለስደተኞች የሚያገለግሉ 40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች […]