loading
ሃላፊዎች ሆይ ከታዩት ይልቅ ወዳልታዩት አተኩሩ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02፣ 2014 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ኢትዮጵያንና ህዝቧን በሃቅ ማገልገልና ከልመና የማላቀቅ ሃላፊነት እንዳለባቸው አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት "አዲስ ምዕራፍ በአገልጋይ መሪነት" በሚል መሪ ሃሳብ አዲስ ለተሾሙ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ስልጠና መስጠት በጀመሩበተ ወቅት ነው፡፡ በዚህ ወቅትም ቀጣይነት ያለው የስራ ልምምድ ካዳበርን ኢትዮጵያን ተረጂ ሳይሆን የምትረዳ […]

ለ4 ተከታታይ ዓመታት የተሸለመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02፣ 2014የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአራት ዘርፎች የምርጥ የ'ስካይትራክስ የ2021 የአየር መንገድ ሽልማቶች አሸናፊ ሆነ፡፡ አየር መንገዱ እ.አ.አ የ2021 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ጨምሮ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ነው የተሸለመው። የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ሽልማትን ለ3 ተከታታይ ዓመታት፣ የአፍሪካ ምርጥ የምጣኔ ሃብት ክፍልም ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አሸንፏል፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የ2021 […]

FALSE: Ethiopian Group CEO has not conveyed any message and has never done so on any of the Ethiopian social media accounts.

FALSE: Ethiopian Group CEO has not conveyed any message and has never done so on any of the Ethiopian social media accounts. Ethiopian Airlines have dismissed the accusation. Jigjiga online, a Facebook page with more than 70,566 followers, Write the English version titled “Ethiopia Airlines admits transporting weapons and military machinery used in Tigray genocide”, […]