loading
የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ የሚሸጡት የህወሓት ጀነራሎች

አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014  የህወሓት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና የመሳሰሉት የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ ይሸጡ ነበር ተባለ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በተለይ ከ30 እና 40 ዓመት በላይ የሃገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ወጪ የሚጠይቁ እንደ ብረት፣ ኘላስቲክ፣ ኬሚካል እና ጐማ የመሳሰሉትን እቃዎች ከውጭ የማስመጣቱ ሥራ ከ90 በመቶ በላይ በሽብር ቡድኑ እና […]

የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በሥራው ላይ ችግር አጋጠመው::

አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014  የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በባቡር መስመር ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት ሥራው መስተጓጎሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ትራንስፖርት ዘርፍ በማቀላጠፍ የጀርባ አጥንት ይሆናል ተብሎ በሚታመንበት በኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ደህንነት ዙሪያ በቢሾፍቱ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የሚመለከታቸው አካላት እና በመስመሩ አካባቢ ያሉ የዞንና የወረዳ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል። […]