loading
ሐሰት፡ በአዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶች ላይ የደረሰ የሞት አደጋ የለም።

ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶችና በጸጥታ አስከባሪዎች መሃል በተፈጠረ አለመግባባት በሰው ህይወት ላይ የሞት አደጋ ስለመድረሱ የተገኘ ማስረጃም ሆነ ዘገባ የለም። የአብይ አህመድ ወታደሮች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን የገለፁ የኦሮሞ ልጆች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ከ4 ሰወች በላይ ተገደሉ የሚለው የፌስቡክ  ልጥፍ  ሐሰተኛ ነው። ልጥፉ “የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወታደሮች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን የገለፁ የኦሮሞ ልጆች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ከ4 […]