loading
የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አቶ አገኘው ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሆነው መሾማቻን ተከተሎ ባደረጉት ንግግር ያሳለፍናቸው ጥቂት የለውጥ ዓመታት የአገራችንን ዕድገትና ሰላም በማይፈልጉ በሕዝባችን ላይ ሞትና አካል መጉደል፣ ንብረት መውደምና መፈናቀል፣ ስጋትና መጠራጠር በሰፊው […]

በደም የተጻፈ የኢትዮጵያ ታሪክ በብዕር ቀለም ሊለወጥ አይችልም-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደም የተጻፈ የኢትዮጵያ ታሪክ በብዕር ቀለም ሊለወጥ አይችልም ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ቀጣይ ሀገራዊ አቅጣጫን ያመላከቱበትን ንግግር አድርገዋል። ኢትዮጵያ በሀገረ መንግሥት ታሪኳ ጥቅሟን ለሌሎች አሳልፋ ሰጥታ እንደማታውቅ የገለጹት ፕሬዚዳንቷ፣ አሁንም ቢሆን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ከማንም ጋር አንደራደርም ብለዋል። እየተከተልነው ያለው ዲፕሎማሲ […]