loading
በግድቡ ዙያሪያ የማይናወጠው የኢትዮጵያ አቋም፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 ግብፅና ሱዳን የአፍሪካ ህብረትን የአደራዳሪነት ሚና ተቀብለው ወደ ሶስትዮሽ ድርድሩ እንዲመለሱ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ለፀጥታው ምክር ቤት በፃችፈው ደብዳቤ በአፍሪካ ህብረት የሚመራው ሂደት የፀጥታው ምክር ቤትን መርሆዎች መሠረት ያደረገና ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን የሚያፈላልግ መሆኑን ገልፃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቀቅላይ ሚኒስትሩ አቶ […]

የአብን የሰላማዊ ትግል ጥሪ::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 አብን በአማራ ሕዝብ ላይ ለተፈፀሙት ተደጋጋሚ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ብሔራዊ እውቅና እንዲሰጥ ፀየቀ ፡፡ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አማራ በገዛ ሀገሩ እንደጠላት መታየቱ ማክተም እንዳለበትና ለደረሰበት በደል ይቅርታ እንዲጠየቅም አሳስቧል፡፡ በክልሉ ህዝብ ላይ ለዓመታት የቀጠለው የጅምላና የተናጥል ግድያ እንዲሁም ጅምላ ማፈናቀልን ለማስቆም የፌደራሉም ሆነ የክልሉ መንግስት ምንም አይነት ፍላጎት […]

የኢሕአፓ ኢትየዮጵያን የአረብሊግና የኔቶ አባል የማድረግ ፍላጎት::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013  አርትስ ቲቪ ያዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የፓለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ተካሂዷል፡፡ በክርክሩ ላይም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ ተሳትፈዋል፡፡ ሶስቱ ፓሪቲዎች በስድሰተኛው ሀገራዊ ምርጫ አሸንፈው ስልጣን ቢይዙ ሊተገብሩ ባዘጋጁት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ ላይ ክርክር አድርገዋል፡፡ ኢዜማን ወክለው በክርክሩ የቀረቡት አቶ ግርማ […]