loading
ዶክተር ፋና ሀጎስ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013  ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾመዋል። ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የተቀበሉ ሲሆን ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ፍሪስቴትና ዋርዊክ ዩኒቨርሲቲ ተምረዋል፡፡ ትምህርታቸውን በመቀጠልም ኬኒያ ናይሮቢ ከሚገኘው የአፍሪካ ሳይንስ አካዳሚ ፖስት ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡በትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ዐቃቤ […]