loading
ጎግል ክሮም በቆዩ የኮምፒውተር ፕሮሰሰሮች ላይ መስራት ሊያቆም ነው::

አዲስ አበባ፣የካቲት 5፣ 2013  በአለማችን ላይ በአሁን ወቅት በብሮውዘር የቴክኖሎጂ ዘርፍ በቀዳሚነት የሚሰለፈው ጎግል ክሮም እንደአውሮፓውያኑ ከ2005 በፊት ተሰርተው አሁንም በማገልገል ላይ በሚገኙ የኮምፒውተር ፕሮሰሰሮች ላይ መስራቱን አንደሚያቆም ተነግሯል፡፡ የ Chromium አበልጻጊ ቡድን ከሰሞኑ እንዳስታወቀው x86 CPUs የተሰኘው የቀድሞው ፕሮሰሰር በጎግል ክሮም ላይ ተቀባይነት እንደማይኖረው እና ብሮውዘሩ በቀጣይ ይዞት በሚመጣው ማዘመኛ የትኛውም የኮምፒውተር ፕሮሰሰር ቢያንስ […]

የመካነ ቅርሶች ጉብኝት በኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን መስሪያ ቤት አስተባባሪነት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣የካቲት 5፣ 2013 የመካነ ቅርሶች ጉብኝት በኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን መስሪያ ቤት አስተባባሪነት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።የኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን መስሪያ ቤት በደቡብ እና ምእራብ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለመገናኛ ብዙሀን ያዘጋጀው ለሳምንት የሚዘልቅ ጉብኝት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉብኝቱ የቅርስና ጥበቃ ባለሙያዎች ፣ የጥናት ባለሙያዎች እንዲሁም የመገናኛ ብዙሀን ሙያተኞች እየተሳተፉ ይገኛል። ይህ የኢትዮጵያን የአገር ውስጥ ቱሪዝም ለማበረታት […]