ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው::
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው:: ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ መሆኑን የፌደራል የሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከአሥሩም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ አመራሮች ጋር በሀብት ምዝገባ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።በዚህም በተቀመጠው መደበኛ የሀብት ማስመዝገቢያ […]